Wondye gelaw
Job seeker profile
About
ከላይ ስምና አድራሻየ የተገለጸዉ በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ዲፕሎማ ያለኝ ሲሆን የሥራ ልምድን በተመለከተ በዐቃቤ ህግ 5 ዐመታት ፤የፋብሪካ የህግ አገልግሎት ኃላፊ በመሆን 5 ዓመታት፤ እንዲሁም አሁን በነገረ ፈጅነት 5 ዓመታት አግልገሎት ያለኝ ሲሆን መንግስታዊ ባልሆነ ደርጅት ተቀጥሬ ለመስራት ፍላጎት አለኝ፡፡ መስራት የምፈልገዉ 1ኛ ጎንደር እና አካባቢዉ 2ኛ ባህርዳር እና አካባቢዉ ቢሆን ይመረጣል፡፡
የቤተሰብ አቋም ባለትዳርና የልጆች አባት ስሆን በአሁኑ ሰአት የ44 ዓመት ጎልማሳ ነኝ፡፡